Speake_Truth864.5
#personal
ሰላም ሰሞኑን አንድ እያስጨነቀኝ ያለ ነገር ነበር እና እሱም ምን መሰላችሁ አእምሮዬ ውስጥ ያለውን 50M ብር እንዴት አድርጌው ወደ ባንክ አካዎንቴ ላስተላልፈው?
Feb 17, 20266 engagements
ሰላም ሰሞኑን አንድ እያስጨነቀኝ ያለ ነገር ነበር እና እሱም ምን መሰላችሁ አእምሮዬ ውስጥ ያለውን 50M ብር እንዴት አድርጌው ወደ ባንክ አካዎንቴ ላስተላልፈው?
Feb 17, 2026እብዶጵያ ባንክ አማኑኤል ቅርንጫፍ አካውንት ከፍተኽ አስገባው።
Feb 17, 2026😂😭
Feb 17, 2026ከአእምሮ ባንክ አካውንት ክፈትና እዚያ አስገባው!
Feb 17, 2026ምንድነዉ የቃምከው ንገረኝ ወንድሜ እኔም ቢያንስ 50M በሀሳቤ ይኑረኝ😅
Feb 17, 2026የTax ጉዳይ፡ አእምሮህ ውስጥ ያለው 50 ሚሊዮን ብር "ከቀረጥ ነፃ" ስለሆነ፣ ባንክ ውስጥ ገብቶ መንግስት እንዳይቀንስብህ እዛው ጭንቅላትህ ውስጥ "Fixed Deposit" ብታደርገው ይሻላል።😂😂😂
Feb 17, 2026Very Funny😐
Feb 17, 2026