B3r10
#society
ሰላም፡ ኢ ፓስፖርት ኦንላይን ሞልቸ BAPP... ብሎ የምጀምረውን ኮድ ልከውልኝ በቴሌ ብር 5000 አስገባሁኝ ግን ካስገባሁኝ በኋላ ምንም መልክት አልደረሰኝም ዝም ብዬ በቀጠሮ ቀን ልሂድ ቀጠሮው መጋቢት 21 ነው
Feb 17, 20261 engagements
ሰላም፡ ኢ ፓስፖርት ኦንላይን ሞልቸ BAPP... ብሎ የምጀምረውን ኮድ ልከውልኝ በቴሌ ብር 5000 አስገባሁኝ ግን ካስገባሁኝ በኋላ ምንም መልክት አልደረሰኝም ዝም ብዬ በቀጠሮ ቀን ልሂድ ቀጠሮው መጋቢት 21 ነው
Feb 17, 2026አይ ዝም ብለህ አትሂድ መጀመሪያ ክፍያህ በሲስተሙ መመዝገቡን አረጋግጥ
Feb 17, 2026