ማርያምን ግራ ገብቶኝ ነው ጀማሪ ነጋዴ ነኝ እስቲ አማክሩኝ ምን እንደሆነ ችግሬ ልንገራቹ አዲስ እቃ ለ ሱቅ አስገበላሁ ምሸጠው የሴቶች ልብስ ነው እና ብዙ እቃ ማስገባት እፈራለሁ ብር ኑሮኝም እና ምን ትመክሩኛላቹ ባይሸጥስ ብከስር ብዬ አስባለሁ ምሰራው በ ብዛት Online ነው ግን ሱቅም አለኝ
Feb 17, 2026Ayzoh atechenek ...risk mewseden atefera gen risk setwesd calculated risk wesed market analysis sera . Egziabher yeredakal berta, as a suggestion yalehn endibarekelek demo kalek lay asrat አውጣ ✌️
Feb 17, 2026