Selam guys ለመላው ኦርቶዶክሳዊ እንኳን ለአቢይ ፆም በሰላም አደረሳቹ ጉዳዩ ምን መሰላቹ ፆም እስከ 9 ሰዓት መፆም ጀምሬያለሁ ግን አፌ ባዶ ሲሆን የአፍ ጠረን እያስቸገረኝ ነው ሰው ቀርቤ ማናገርም ሆነ ከቤት መውጣት ሼም እየያዘኝ ነው እባካችሁ ምን አይነት የጥርስ ሳሙና እና የአፍ ማፅጃ መንገድ ልጠቀም አደራ አትለፉኝ🙏
Feb 17, 2026Bestom bcha yemeta kehone endewum stdk new atasb but ASAP mata mata Lemastdat mokr enji this much atichenek
Feb 17, 2026