#relationships ከልጅቷ ጋር የተዋወቅነው ስራ በምሰራበት አካባቢ ነበር ።የሷን ስልክ ቁጥር ከሰው ተቀብዬ ደወልኩላት ማውራት ጀመርን እውነት ለመናገር ማውራት ከጀመርን ብዙ አልቆየንም ። ስራ መስራት አንደምትፈልግ እና ያለባትን ችግር ነገረቺኝ እና ስራ እንዳሰራት ጠየቀቺኝ ስራ እየሰጠዋት ቀጠልን ልጅቷን የበለጠ እየወደድኮት መጣው ስለሷም ለማወቅ ፈለኩኝ እጮኛ እንዳላትም ነገረቺኝ እውነት ከሷ መራቅ እፈልጋለው እንዴት ብዬ ልራቃት? ችግሮን ስለነገረቺኝ እና ስራም የሚያሰራት ስለሌለ ከበደኝ ምን ላድርግ?
Feb 17, 2026በቃ እሷ ያንተ አለመሆኗን አምነህ ተቀበል ግን የምታደርግላትን በጎ ምግባር አታቋርጥ
Feb 17, 2026