Selam guys I want you to answer honestly so Telant was my graduation bet west tinish diges nbr people gave me gifts and I appreciate that btm mata lay after everyone left I started opening the gifts yezane there was my 2 oldest sisters they’re married enesum neberu sekeft and then most of my gifts was bags I got 4 bags Keza Bka manm menem alalem keza my older sisters akrufewugnal menaw selachew they cussed me and called me names just bcoz I didn’t share with them and give the bags for them is this normal ? Like I’m so traumatized on my graduation day endezi mebale Enem setet kalegn tell me
Feb 16, 2026ቢያንስ ለሳምንት ያኽል ትንሽ ጊዜ ቢሰጡሽ መልካም ነበረ ፕሮግራሙ በደንብ አልፎ የምትፈልጊውን እስክትመርጪ ምናምን ድረስ ከዛ በኋላ ባይኾን 2ቦርሳ ከኹለት እህቶችሽ በላይ ስለማይኾንብሽ ኹለቱን ትሰጪያቸው እንደነበረ ተስፋ አደርጋለው። ባትሰጪያቸው እንኳን እነሱ በዚኽ ሊከፉ ወይም ቅር ሊሰኙ አልያም ሌላ ስም ሊሰጡበት የሚገባ ነገር አልነበረም። አንቺ አላጠፋሽም ምንም ሊያስጨንቅሽ የሚገባ ነገርም የለም የዮሴፍ ወንድሞች በዮሴፍ ላይ በቅናት ተነስተውበት የነበረ ቢኾንም ዮሴፍ በንጽሕናውና በመልካምነቱ ከብሯል በንጹሕ ልብ በመልካምነት አሸንፊያቸው ስጪያቸው ቦርሳው። ለወደፊትሽ ግን ከዚኽ ተምረሽ የምታገኚውን ምናምን በግልፅ ኹሉን ነገር እንዳትናገሪ።
Feb 16, 2026