22 አመቴ ነው ወንድ ነኝ በቀናነት መልስ ስጡኝ አመሰግናለሁ🙏 ሰላም ሰዎች የሆነ ስራ እየሰራው ነበር ይሄን ስራ ያስጀመረኝ የጎረቤቴ ልጅ ነው ያው ታላቄ ቢሆንም አብሮ አደግ ወንድሜ ነው በጣም ነው የማከብረው እና ስለስራው እና ሌሎች ስለ life ጉዳዮች እሱን ነበር እርዳታ የምጠይቀው ያው ከገንዘብ ውጪ ብዙ ሃሳቦች እሱን ነው የማማክረው ከሆነ ጊዜ በኋላ ግን በጣም ይሸሸኛል ስልኬን አያነሳም ካነሳም በመከራ ነው በአካል አጋጣሚ ስንገናኝ እራሱ በጣም ነው ችላ የሚለኝ የኔ በጣም መጥፎ ባህሪዬ ደግሞ ከሰዎች እርዳታ እጠይቃለው ከገንዘብ ውጪ ብዙ ነገሮችን በራሴ ማድረግ አልችልም ባደርግም በጣም እየተበላሸብኝ ተቸግሬያለው በዛ ምክንያት ነገሮችን ብቻዬን ማድረግ ስለምፈራ ሁሌ ሰው አማክሬ ነው የሚገርማቹ personal life እራሱ ሳይቀር ለሰው አማክራለው እና እስኪ ይሄ ይሆን እንዴ በሰዎች እንዲሁም በጎረቤቴ ልጅ ያስናቀኝ?? እና እንዴት ነው ነገሮችን በራሴ ማድረግ ለማንም ሳላማክር ምክር ወይም እርዳታ ሳልጠይቅ ማድረግ የምችለው??
Feb 16, 2026First build your confidence simple yehonu halafinetochn lerash eyeseteh achieve lemadreg mokr keza kef eyaderekew tmetaleh Sewochn mamaker tru new gn hulum neger lay sihon betam meyfo new so read books slenegeroch slemtadergew neger bedemn ewek goal bleh yeyazkewn neger lesew atawra erashh sraw lesew awrteh saysaka siker yann madreg alemechalh berasu yasnkhal so esun asbbet
Feb 16, 2026