DagiRelax14442.5
#religion
ሰላም ቤተሰብ እንደምን ሰነበታችሁ፡፡ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለዓብይ ፆሙ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🏿 በሰላም ያስጀመረን አምላካችን በሰላም እንዲያስጨርሰን ፀጋውና ቸርነቱ ከእኛ ጋራ ይሁን፡፡ ይህንን ታላቅ ፆም በመልካም ሁኔታ እንድትጨርሱ በማሰብ ከላይ ያለችውን እቅድ በመጠቀም እንደቻሌንጅ ቢጤ አዘጋጅቼላችኋላሁ፡፡ የቻሌንጁን ዝርዝር ውስጥ በpdf አስቀምጬላችኋለው 👉🏿እነዚህን ከላይ አታች ባደረኩላችሁ ፎርም በመመዝገብ ራሳችሁን እየገራችሁ ከሶሻል ሚዲያ እና ከሆይሆይታ ራሳችሁን አቅባችሁ ለነፍሳችሁ ጥቂትም ብትሆን ትርፍን ምታገኙበት ፆመ ልጓም ይሁንላችሁ፡፡🙏🏿
Feb 16, 202613 engagements