Heloo157
#business
Guys የሳይንስ labratory apparatus ሽያጭ የምሰሩ ካላቹ አንድ ነገር ላስቸግራቹ። ሀይስኩል ዉስጥ ነዉ ምሰራዉ እና ያላችሁን ሪሶርስ ከነዋጋዉ መዝግባቹ ስጡን ስለተባለ የBio, Physics እና Chemistry lab apparatuses ዋጋ በመንገር ተባበሩኝ 🙏🙏
Feb 15, 20260 engagements

Feb 15, 2026