እንኳን ለታላቁ ዐቢይ(ሁዳዴ) ጾም አደረሳችኹ! ኦርቶዶክሶች ጾሙን በምን ልታሳልፉ አሰባችኹ?
Feb 15, 2026ከመብል ፆሙ ባሻገር ከክፉ አድራጎቶች እንዲሁም ስጋዊ ፍላጎቶች ርቄ መንፈሳዊ ነገሮች ላይ በማተኮር እንዲሁም "ቅዳሴ " ለመማር ጎን ለጎን ለረጅም ግዜ ያላሳካሁት የፀሎት ቤት ለመስራት አቅጃለሁ ... አንድ ወይ ሁለት ገዳማትም ለመጏዝ አስቢያለሁ ከስራ ባልደረቦቼ ጋር:: ይህንን ሁሉ እንዳሳካው (ገብረ ማርያም) ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ😂 አንዲት የቀረፅኳት የእለት ተእለት መመዝገቢያ ፎርም አለች ነገ ቢሮ ስገባ አጋራችኃላሁ 🙏🏾
Feb 15, 2026