ወገን my GF ልደቷ ከቀናት በኋላ ነው ከሳምንት በፊት ተደጋጋሚ በሆኑ ምክንያቶች ተጣልተናል ከዚህም በኋላ የምንግባባ አይመስለኝም ነገር ግን ልደቷን እንደማከብርላት ቃል ገብቼላት ነበር የእኔንም በአሪፉ አክብረን ነበር እና እንዴት ላድርግ ደስ ብሏት እንድታሳልፍ እፈልጋለሁ ያንን ቀን......
Feb 15, 2026Maybe በደንብ አውርታችሁ የመታረቂያችሁ ቀን ሊሆን ይችላል try Ur best
Feb 15, 2026