RondomGuy391
#business
1. ለሞተር ሳይክል ኮድ 2 ወይም ለግል መጠቀም አይቻልም? ከሆነ ለምን? እና ምን ማረግ አለብኝ ሞተር በግል ለማሽከርከር? 2. የትራንስፖርት እንግልት ከባድ ነው ስለዚህ ሞተር ለመግዛት አስቤ ነበር። መንጃ ፈቃድም የለኝም ፣ የሞተር መንጃ ፈቃድ ለማውጣት ስንት ያስወጣል? 3. ግን አንድ ሰው፣ ሞተር ገዝተህ በግልህ አትነዳውም ይቅርብህ አለኝ። ምናልባት በኮድ 3 እንኳን በግል መንጃ ፈቃድ ማግኘት ይቻላል? ከሆነስ ተያይዞ የሚመጣ ክፍያ ወይም ግብር አለው? ተቀጣሪ ሰራተኛ ነኝ፣ እና በትርፍ ጊዜ ደሞ ለተጨማሪ ገቢ የ delivery ስራ ልሰራበት እችላለሁ። ምን ሀሳብ አላቹ?
Feb 14, 20263 engagements