ሰሞኑን በአንዳንድ ጉዳዮች የተነሳ ለጻፋችኹልኝ ልጆች መልስ ባለመስጠቴ ይቅርታ። ከዚኹ ጋር ተያይዞ ወረኛ አትቸኩል ምናምን በማለት ያለ መረጃ የምቀባጥር ለመሰላችኹና የምትሳደቡና የምትሳለቁ ታገሱ እንጂ እኔ የምስቅበት ኹሉም ነገር ፊት ለፊት የሚፈጥበት ቀን ሩቅ አይደለም። እና በነገሩ ላይ ከፍቅረኛችኹ ጋር ከትዳር አጋራችኹ ጋር ቁጭ ብላችኹ ተወያዩ። soo የአ/አ ከተማ ሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ባወጣው መረጃ መሰረት ፍቺ 54በመቶ እንደጨመረ ባለፈው ጠቁሜአችኹ ነበረ ይኽን መሰረት አድርጎ ሚኒስቴሩ ለትዳር መፍረስ ዋነኛ ምክንያት " የግንዛቤ እጥረት በመኾኑ ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ ትዳር ለመያዝ " የቅድመ ጋብቻ ስልጠና የምስክር ወረቀት " መያዝ ግዴታ እንኾንና ያለ ስልጠና ሰርተፍኬት ጋብቻ የማይፈቀድ መኾኑን አሳውቋል ! ስልጠናውንም ለመስጠት የሚያስችሉ የማኑዋል ዝግጅቶች እንደተጠናቀቁ የሚኒስቴሩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ተስፋዬ ሮቤል ገልፀዋል። ይኽ ስልጠና ከሃገር ሽማግሌዎችና ከሃይማኖት ተቋማት ጋር በቅንጅት የሚከናወን ነው። " ውስጡን ለቄስ " እንዴት እየመጣ ካለው ነገር ትዳራችንን እና ራሳችንን እናድን ለሚለው እንደ ዐሳብ እስኪ ኦርቶዶክሳዊያን ጥንዶች ወይም ፍቅረኛሞች በጋራ የምትዘክሩት ቅዱስ ካለ በምን አይነት መልኩ እየዘከራችኹት ነው ? በጋራ መጽደቅ የሚልስ ዓላማ አላችኹ ?
Feb 14, 2026Wendm gdeta yihonal altebalem zenawn bedenb eyew. Neger gn haymontawi tmhrt temro megabatu tru menged yimeslegnal.
Feb 14, 2026