#society
Hola ጎጆ ወጪ ነኝ እና የመጀመሪያዬ እንሆነ መጠን ወደ ኮዬ ልገባ እያሰብኩ ነው። አንድ አሪፍ Studio Class በስንት አገኛለሁ? and also i don't have any info abt the bota. So info ካላችሁ ጀባ በሉኝ 🤗 Thank you
Feb 14, 20261 engagements
Hola ጎጆ ወጪ ነኝ እና የመጀመሪያዬ እንሆነ መጠን ወደ ኮዬ ልገባ እያሰብኩ ነው። አንድ አሪፍ Studio Class በስንት አገኛለሁ? and also i don't have any info abt the bota. So info ካላችሁ ጀባ በሉኝ 🤗 Thank you
Feb 14, 202610k-11k
Feb 15, 2026