ሰላም አለይኩም ሙስሊም ወንድም እህቶቼ ተናፋቂው ወር ደረሰል እና ይሄን ወር እራሴን ከአላህ ጋር በጣምም ማቅረብ ፈልጋለው እና any challenge ካለ in any channal or group ሼር አርጉልኝ ውይም እናንተ ያወጣችሁት plan ካለ Islamic መፃፎችም ንገሩኝ በተመጣጣኝ ዋጋ መግዛት ምችለው ጀዛከላህ❤️
Feb 14, 2026Wealykum selame be remdan meshaf kmanbeb more Quran mekratu aysalme?
Feb 14, 2026