Royalu26.5
#education
ሰላም private college ነበር Diploma የተመረኩት እና First Degree (Bachelor degree) በSelf Sponsored በ መንግስት University መማር ችላለሁ ሚቻልም ከሆነ ምን ያህል ገንዘብ ነው የሚያስከፍሉት በ Semester ምታውቁ ካላችሁ ንገሩኝ
Feb 14, 20260 engagements

Feb 14, 2026