ይህ እንግሊዘኛ ለምፅፉ ሰዎች ነው : 🤔 🤔 እዚህ ግሩፕ ላይ ያላቹህ ሰዎች ግን የት ነው ይኸን እንግሊዘኛ የተማራቹሁት? ነው ወይስ ውጭ UK USA ነው የምትኖሩት? ኔቲቭ ተናጋሪ እኮ ነው የምትመስሉት🤔
Oct 17, 2020ኧረ በፈጣሪ እኔ የለመድኩት 1% - Class 59% - Movies 40% - Music እና ደሞ ማላቀው ቃል ሰገኝ ዲክሽነሪ ለማይት አለፈራም Trollzzz
Oct 18, 2020