ጋይሶች እገዛችሁ ስለሚያስፈልገኝ ነው በጣም ምወዳት ልጅ ነበች እሷም እንደዛው ግን በሆነ አጋጣሚ ቢዚ መሆን ጀመረች እና ስደውልላት ስራ ቢዚ እንደሆነች ትነግረኛለች እና ስልክም መዝጋት ጀመረች ነርቨስ ሆንኩ እና ማይባል ስድብ ሰደብኳት በስልኬ እንዳደውይልኝ ብዬ ስልኩን ዘጋውት ከዛ ግን ያረኩት ነገር ፀፀተኝ እና ሰለምወድሽ ነው ይሄ ሁሉ መስዋትነት ምከፍለው እና ይቅርታ አርጊልኝ ስላት እንዴት ላምንክ ችላለው ይቅርታ አርጌልካለው አለችኝ አና በዛው አጋጣሚ ከዚ በኋላ ማውራት አንችልም አለችኝ እና በጣም ነው ምወዳት መለየትም አልፈልግም ምን ማረግ እንዳለብኝ አላውቅም ፕሊስ እገዛችሁ ያስፈልገኛል
Feb 12, 2026Busy negn malet sitijemir yemir busy emiadergat neger tefetro neber?ke adis sira or class or anything..awe kehone tifategna rasih neh meredat sigebah chirash sideb😔.. Busy alhonechim bileh kamenk gin maybe she is not interested anymore ..but this doesn't mean you can insult her...just walk away! last but least.. Dating bejemerachihut gize endeneberew hulem medewawel ayketilm.. gize sihed ena matured yehone relationship sinor tolo tolo medewawel asfelagi layhonm yichilal
Feb 12, 2026