ሰላም ሰዎች አንዲት በ social media የተዋወኳት ዕንስት ነበረች በጣም መልከ መልካም እና በሀይማኖቷ ጎበዝ የሆነች ዕንስት ናት እና ወደድኳት በጣምም ግን ሀይማኖታችን ይለያያል እሷ Protestant እኔ Orthodox ነኝ ግን ብዙ እሱ አልጨነቀኝም አመዛዛኝ ዕንስት ናት ...ዕንስቷ ፍቅር ውስጥ ለመግባት ዝግጁ ናት ራሷን ብዙ አትገድብም ግን እኔ እንዴት ወደዛ ውስጥ ልክተታት friend zone ውስጥ እንዳትገባ እንዴት ላርጋት????please tell me. Specially ladies
Feb 12, 2026Let me tell you the truth, u two are not going for long term🤷
Feb 12, 2026