#relationships
ሰላም ሀኪም ቤት ሄጄ የሽንት ኢንፌክሽን ነው ተባልኩ እና ስሰማ ደሞ በፈንገስ ምክኒያትም ይከሰታል ተባልኩ ፀጉር ቤት ስቆረጥ ነው የያዘኝ ፈንገስ ነው እንዴ ምን አልባት እሱ ከሆነ ምክኒያቱ ከሆነስ በምን ላጥፋው ቅርፅ ሳሶጣው እንደዚ ይሆናል እባካቹ አትለፉኝ
Feb 12, 202632 engagements
ሰላም ሀኪም ቤት ሄጄ የሽንት ኢንፌክሽን ነው ተባልኩ እና ስሰማ ደሞ በፈንገስ ምክኒያትም ይከሰታል ተባልኩ ፀጉር ቤት ስቆረጥ ነው የያዘኝ ፈንገስ ነው እንዴ ምን አልባት እሱ ከሆነ ምክኒያቱ ከሆነስ በምን ላጥፋው ቅርፅ ሳሶጣው እንደዚ ይሆናል እባካቹ አትለፉኝ
Feb 12, 2026Wend kehonk shent infection kebad ngr nw set kehonrhs gn chgr yelwem bekelalu yetakemal
Feb 12, 2026It doesn't relate tsegurn ena የሽንት ቧንቧ infection, anyway gn it looks tinea versicolor ena you can take cream from Pharmacy
Feb 12, 2026Relationship?
Feb 12, 2026😂😂😂😂😂
Feb 12, 2026ቋቁቻ ሚዓለው ነው እንዴ ይሄ ነገር ግን ፋርማሲ ወይም የቆዳ ሃኪም ጋር ሂድ
Feb 12, 2026መድሀኒት ይሰጡታል ፋርማሲ ቢሄድ
Feb 12, 2026