#religion
ሰላም ሰዎች በቅርቡ ንሰሀ ገብቼ ነበር እና በዛን ወቅት ሳላውቅ ሳልናዘዝ የረሳውት ነበር አሁን አሁን እንደገና ንሰሀ ያስፈልገኛል የምታቁ ??
Feb 11, 20269 engagements
ሰላም ሰዎች በቅርቡ ንሰሀ ገብቼ ነበር እና በዛን ወቅት ሳላውቅ ሳልናዘዝ የረሳውት ነበር አሁን አሁን እንደገና ንሰሀ ያስፈልገኛል የምታቁ ??
Feb 11, 2026Awo yasfelghal Bastaweskew kutr wereket lay tsaf ena nseha abath gar hedek amakr
Feb 12, 2026awo , chigir yelewm sbathn anagrew yeresahut ale bleh ena ende hunetaw esachew yakalu, degmo tata yelewm abatoch yelemedut neger new. ene hule new endezih mhonew😁
Feb 12, 2026እንደ ሀይማኖተኛ ካሰብነው ደግመህ ሄደህ የረሳኸዉን መናዘዝ አለብህ። ግን እኔ የምመክርህ ንሰሀ ወዘተ ምንም ጥቅም የለዉም ዉሸት ነዉ አንተ ያስቀየምከዉ ሰዉ ካለ ሂድና ይቅር በል ለራህም ይቅር በል አለቀ። እንጅ ሄደህ ለአንድ ቄስ ስለተናገርክ ምንም አይፈጠርም። ሁሌ እየተመላለስክ ራስህን አታስጨንቅ ከላይ ያልኩህን ካረክ ይበቃል ዝምብለህ ራስህን አታስጨንቅ ራስህን ተንከባከብ ዉደደዉ
Feb 13, 2026hisense,konka,Samsung
Feb 12, 2026Awo lehatyath nsha yasfelghal berkek bleh maregn bel
Feb 11, 2026