Ok hear me out ጨጓራዬን ከድሮም በሀይለኛው ያመኛል። ግን ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ የሆዴ የላይኛው አካባቢ በጣም ነው የሚያመኝ። አና በጣም ያቃጥለኛል። ሰውነቴ አይግልም ግን ውስጡ በጣም ነው የሚያቃጥለው። ሁለተኛው ደሞ አንዳንዴ ጉሮሮዬ ጋር አንዳንዴ ደሞ መሀል ደረቴ ጋር አጥንት የዋጥኩ ነው የሚመስለኝ። የሆነ ነገር ስውጥም ሆነ በሀይለኛ ስተነፍስ በጣም በትንሹ ቢሆንም block ሲያረግ ይሰማኛል። anyone experienced this or any doctors pls what do u think it is and how do I stop it b/c once it starts it is hard for me to sleep and it hurts and burns like fire, and pls suggest me something..
Oct 17, 2020Stop eating breakfast that helped me a lot
Oct 17, 2020