#society ምነው እግዘብሔርን ባዳመጥኩት ኖሮ? ያኔ ልጅ እያለሁ ለመጀመሪያ ግዜ ፊልም ላይ የsex scene አውቄ በፍቃዴ ሳይ። የወደፊቱን ረጅሙን አይቶ የነገረኝን የውስጥ ድምፅ በሰማሁት። የድሮው ማንነቴ ናፈቀኝ። አይደለም ማየት ቀርቶ ስለ porn ሳያስብ ቀኑን ሙሉ ውሎ ሌሊት የሰላም እንቅልፉን ይተኛል። ሁሉም ሰው በተለይ ወንዶች ተቀብለውት፣ተሸክመውት የሚኖሩት ህመም። የተፈጥሮ ድካማችንን አይቶ ሰይጣን አንዴ ካቀመሰን በኋላ በቀን በቀን የሚያስታውሰን የሀሳብ torture። ምንም ስልክ እና ኢንተርኔት ሳያይ ባለፈው ትውልድ ቀናሁ። ይህን ፈተና ሳይጋፈጡት ማለፋቸው። አውቃለሁ የብዙ ሴቶችም ፈተና ነው። አንዳንድ ሰዎች አሁን ገባኝ ለምን ከእንቅልፍ ሰዓት ውጭ ምንም ማረፍ እንደማይፈልጉ። ለካ ከዚህ ነገር ሽሽት ነው። አይምሮአቸውን busy በማድረግ ለመርሳት የሚያደርጉት ጥረት። ምን ይሻለዋል ይሄ ትውልድ??
Feb 09, 2026የእውነት ልቤ ያዝናል ይህን ሳስብ።እውነትህን ነው አሳዛኝ ተውልድ ነው።ባልከው ብቻ ሳይሆን በብዙ ነገር ሚያሳዝን ትውልድ።ኢየሱስ ክርስቶስን እንዲያገኝ ነው ምመኘው።
Feb 09, 2026