Bonjour. It's me "Dearme"😊 Christians: ጴንጤም ሆነ ኦርቶዶክስ,ሌላም ሌላም በክርስቶስ ላይ ጥልቅ እውቀት ያለው የተወሰነው ነው ሳያውቀው ክርስትናውን አክብሮ ብቻ የሚመላለስ አለ። ጥያቄዬ: የሚድነው ያመነ ነው right?።ምኑን ያመነ ስንል ካልተሳሳትኩ ክርስቶስ ስለሰው ልጆች ቤዛ መሆኑን በሱም ደም ከእግዚአብሔር መታረቃችንን(እዚ ውስጥ ለምን ቤዛ ሆነ ከማን ነው የምንታረቀው አብ ማነው ወልድስ ማነው እግዚአብሔር 3 ነው እንዴ የሚል ነገርም ተከትሎ ሊያውቁ ሊጠበቅባቸው ነው ማለት ነው)። ክርስቶስን ያውቁታል።(አባት፣የሚሰማ፣የሚረዳ፣የሚራራ...በሚለው ያውቁታል) ግን ስለ ድኅነት የማያውቁ አልዳኑም?ሳስብ ስለማዝን ነው።i was asking myself & esti enawrabet.
Feb 09, 2026መፅሀፍ ቅዱሱ የሚለውን እና የአባቶችን አስተምህሮ አሜን ብሎ መቀበል እስካልቻለ ድረስ (ድኗል-ይድናል-እየዳነነው) ማለት አያስችለንም... ቅድሚያ መሰረታዊ ክርስትና ትምህርቱን ተቀብሎ ከዛ የእምነት ፀሎቱ የሚለውን ማለትም ከላይ አታች ያደረኩትን ሙሉ በሙሉ ሲቀበል ነው ድህነቱ ሚጀምረው.. ካለዛ መናፍቅ ነው ሚባለው (ከፍሎ አማኝ) ያንን ያመነውን በቅዱስ ሚስጥራት በመካፈል ድህነቱን ይቀበላል... ከዛ ያንን የተቀበለውን ድህነት ደግሞ በስራና በንሰሀ በመትጋት ያስቀጥላል ለፍፃሜ ያደርሳል ማለት ነው:
Feb 09, 2026