#philosophy
Heyy guyssss law of attraction mibalew neger what's tat like can someone tell me clearly?
Feb 09, 20262 engagements
Heyy guyssss law of attraction mibalew neger what's tat like can someone tell me clearly?
Feb 09, 2026የስበት ኀይል: የሚመሳሰል energy ይሳሳባል ነው ባጭሩ። ደስተኛ ከሆንክ ደስ የሚሉ ነገሮች ናቸው በአካባቢህ የሚገኙት(መገኘታቸው ብቻ ሳይሆን አንተ ደስ የሚሉ ነገሮች ላይ ታተኩራለህ ነው)። Energyክ ደሞ ዝም ብሎ የአፍ ደስተኛ ነኝ ሳይሆን እነዚህን ማሟላት አለበት(ሃሳብ፣ስሜት፣ድርጊት)በነዚህ ሁሉ ደስተኛነትህ ሊረጋገጥ ይገባል። ምሳሌ:- *አንዲት ሴት ባል ትፈልጋለች(ሃሳብ ስሜትም ይኖራታል) *ወንዶች ሲቀርቧት ተመናጨቃለች(ድርጊት የለውም energyዋ) still አለመፈለግ ወይንም ወንድ መግፋት ላይ ስለሚቆይ የምትፈልገውን attract አታደርግም
Feb 09, 2026Omg tysm
Feb 09, 2026