#business
PC ለመግዛት Addis Ababa ከZiway መጥቼአለሁ ፤ አድስ አበባ የት አከባቢ በብዛት ላገኝ እችላለሁ ። በተጨማሪም የክፍለ ሀገር ልጅ እንደመሆነ ምን አይነት ችግር ልገጥመኝ ይችላል ? ሻጭዎች እንዴት ናቸው ?
Feb 09, 20265 engagements
PC ለመግዛት Addis Ababa ከZiway መጥቼአለሁ ፤ አድስ አበባ የት አከባቢ በብዛት ላገኝ እችላለሁ ። በተጨማሪም የክፍለ ሀገር ልጅ እንደመሆነ ምን አይነት ችግር ልገጥመኝ ይችላል ? ሻጭዎች እንዴት ናቸው ?
Feb 09, 2026መገናኛ ወይም ቦሌ መድሃኒያለም
Feb 09, 2026I bought my pc from https://t.me/dagilaptop too. It's a good pc
Feb 10, 2026@Nahom119 dm me negade neg konjo konjo ekawochn asayhalew ende flagoth
Feb 09, 2026Arif pc Ezih Tagegnaleh & Address Ezaw Channel lay ale https://t.me/dagilaptop
Feb 09, 2026Odaa Electronics የሚታወቅ እንደ መሆኑ ከሌሎች በተሻለ እዛ አሪፍ ዕቃ እና ዋስትና ታገኛለህ።
Feb 09, 2026