ሠላም ከአመታት በፊት በጣም ጨፋሪ የሙዚቃ ሱሰኛ ነበርኩ ከጊዜ በኋላ በእግዚአብሔር እርዳታ ወደቤቱ ለመመለስ እየሞከርኩ ነዉ እና ለእዚህም አንዱ ዘፈን ማቆም ነዉ። እየሞከርኩ ነዉ። እናም ጥያቄ ወደ አምላካቹ መቅረብ ስትጀምሩ ማሀበራዊ ህይወታቸው እንደት ሆነ አሁን እኔ ዘፈን አለማዳመጤ እንኳን ለእነሱ ለእኔም አዲስ ነዉ ግን ቆይ ወደ ሀይማኖት መመለስ ብቸኛ መሆን ማለት አይደለማ። በአንቺ መስመር ካሉ ሰዎች ጋር ሁኚ ብትሉኝ ደሞ እኔ ገና ብዙ መማር መስተካከል ያለብኝ ሰዉ ነኝ በዚህ ደሞ እንደዚሁ: እስኪ በዚ ሁኔታ ያለፉቹ ሰዎች ምክራቹን ለግሱኝ።
Feb 08, 2026መሀል ላይ ብቸኛ ልትሆኚ ትችያለሽ የነበሩሽ ጓደኞች ጋር ጊዜ ማሳለፍ ስታቆሚ እየቀዘቀዘ ይሄዳል ያኔ አዲስ ጓደኞች እስክትተዋወቂ ክፍተት ይኖራል። ኦርቶዶክስ ከሆነሽ በምችለው ላግዝሽ እችላለሁ
Feb 09, 2026