Speake_Truth864.5
#other
ድህነትን ሰለብሬት ምታረጉና በድህነት ምትኩራሩ ህዝቤ ሆይ ግን ደና ነህ ? ጭራሽ ድህነት የእግዚአብሔር ስጦታ ነው የሚሉ አሉ አሉ አሉ ነውአልገጠመኝም እኔን እንኳን
Feb 08, 202610 engagements
ድህነትን ሰለብሬት ምታረጉና በድህነት ምትኩራሩ ህዝቤ ሆይ ግን ደና ነህ ? ጭራሽ ድህነት የእግዚአብሔር ስጦታ ነው የሚሉ አሉ አሉ አሉ ነውአልገጠመኝም እኔን እንኳን
Feb 08, 2026"የሚሉ አሉ አሉ አሉ" ተሳስተህ ካልሆነ deep ነው ይሄ😂
Feb 08, 2026ወረኛ 😭😂
Feb 09, 2026አሉ አሉ🙄 በአሉባልታ አትኑር
Feb 09, 2026Coping mechanism
Feb 09, 2026