Royalu26.5
#health
ሰላም እንደምን ናችሁ እዚህ ውስጥ ሃኪም ወይም የ ፋርማሲ ባለሙያ ካለ እርዱኝ አስቸኳይ ነው ከ እንብርት በላይ የ ሆድ ቁርጠት ህመም መድሃኒቱ ምንድነው? በናታችሁ አስቸኳይ ነው 🙏
Feb 08, 20267 engagements
ሰላም እንደምን ናችሁ እዚህ ውስጥ ሃኪም ወይም የ ፋርማሲ ባለሙያ ካለ እርዱኝ አስቸኳይ ነው ከ እንብርት በላይ የ ሆድ ቁርጠት ህመም መድሃኒቱ ምንድነው? በናታችሁ አስቸኳይ ነው 🙏
Feb 08, 2026Ke embirt belay (epigastric pain) due to many reasons lihon silemchl Health center hedeh bititay arf nw... Don't take medicine satitay...it may be referred pain from other organ diseases.
Feb 08, 2026እሺ እሄዳለሁ
Feb 08, 2026በዚህ ብቻ አስተያየት መስጠት ይከብዳል ነገር ግን በፍጥነት የበረታ ቁርጠት ከሆነ ወይንም ደግሞ አብሮ የሆድ ድርቀት፣ ማስመለስ፣ ትኩሳት፣ አለማንቀሳቀስ፣ ሆድ ሲነካ እንደ ቁስል ማመም ወዘተ ካለ በፍጥነት ሃኪም ቤት መሄድ ይመከራል፡፡
Feb 08, 2026ቁርጠት ብቻ ነው ሌላ ነገር የለም
Feb 08, 2026Cheguara nw bro yenem indezaw nw k 1 amet yehone gize yamengal keza iske amet selam
Feb 10, 2026ጨጏራህ ነው
Feb 08, 2026የምርህን ነው አላሰብኩትም ነበር
Feb 08, 2026