#health
ሰላም ወዳጆቼ፣ ፍቅረኛዬ የጨጓራ ታማሚ ነች፣ ከቅርብ ግዜ ወዲ ደሞ እየባሰባት ነው፣ ምግብ የተባለ ውስጧ አይቀመጥም፣ ያስመልሳታል፣ ህክምና ወስጄ በኢንዶስኮፒ ላሳያት እያሰብኩ ነበር፣ ነገር ግን በሆዷ የ1 ወር ከ15 ቀን ፅንስ ይዛለች፣ እናም የሆነ ዶክተር ፅንስ ይዛ የኢንዶስኮፒ ምርመራ ጥሩ አይደለም ሲለን ግራ ተጋባን፣ ምን ባደርግ ይሻለኛል? እባካቹ አማክሩኝ🙏
Feb 08, 202615 engagements