The_Big_G2439.5
#health
ሰላም guys. ሰሞኑን እያስተዋልኩ ያለሁት ነገር ሰውነቴ የምመገበውን ምግብ ምንም Absorb አያደርግም፡፡ የበላውት ምግብ በዛ ቢባል ከ2 ሰዐት በላይ አይቆይም ተመልሶ ይወጣል፡፡ አንዳንዴ ሁላ ጠዋት ቁርስ በልቼ በደቂቃዎች ውስጥ ነው የበላሁት ምግብ የሚወጣው፡፡ its been like this for as long as i can remember እና መፍትሔ አለው? ምን ማድረግ እችላለሁ?
Feb 08, 20263 engagements