BlackChimp2640.5
#education
ሰላም ሰዎች👋 I'm 22M 4th yr Engineering student እና After graduation Scholarship ለማግኘት ከአሁኑ ዝግጅት እያደረኩ ነው I'm good at social science I got 412 Entrance in 2014 Financially poor & ክፍለሀገር ነው የምኖረው እና በዚህ ሁኔታ2027 እንዴት Scholarship ማግኘት እንደምችልና ከፓስፖርት ጀምሮ ሌሎች ነገሮችን ምን ማድረግ እንዳለብኝ ምከሩኝ!!!🙏🙏🙏
Feb 06, 20262 engagements