#relationships
Hyy selam aree wegen mela በሉኝ ሰሞኑን ኩላሊቴ አከባቢ ምቾች እየተሰማኝ አይደለም በትንሹም ቢሆን ውጋት አለው ያን ያህል ባይሆንም ስስቅ እራሱ ምቾት አይሰማኝም like እያሰብኩት ስለሆን ይሁን አይሁን አላቅም
Feb 06, 20268 engagements
Hyy selam aree wegen mela በሉኝ ሰሞኑን ኩላሊቴ አከባቢ ምቾች እየተሰማኝ አይደለም በትንሹም ቢሆን ውጋት አለው ያን ያህል ባይሆንም ስስቅ እራሱ ምቾት አይሰማኝም like እያሰብኩት ስለሆን ይሁን አይሁን አላቅም
Feb 06, 2026Kidney disease smetu bejerba bekul kef blo new, yante endeza nw
Feb 06, 20261. ብዙ ስለሱ ካሰብክ ጥቃቅን ነገሮችን እንደዛ ይመስሉሀል 2. ቀላሉ አማራጭ ሀኪም ቤት ሄደህ ተመርመር just check up
Feb 06, 2026Drink 2 litres of water per day as a minimum
Feb 06, 2026ሀኪም ቤት ነገ ሂድ
Feb 06, 2026