ሰላም ፍሚሊ አንድ ጥያቄ ነበረኝ የግቢ ተማሪ ነኝ እና እና ከአንዲት ልጅ ጋር ማውራት ጀመርኩ (በስልክ ብቻ) ቶሎ ቶሎ ባንደዋወልም በምናወራ ሰአት ግን Minimum ከ1 ሰአት እና ከዛ በላይ እናወራለን እና ደግሞ አብዛኛው ግዜ ቆይቼ ቢሆንም እኔ ነው ምደውለው ትንሽ ልጅቷም እኔም Ego ያጠቃናል😁 ግን በቃ ምንም እንዳልተፈጠረ አድርገን ነው ምናወራው እና is it Normal ሴቶች እንዴት ነው ግን Friend zone ላይ ካለ ወንድ ጋር በተደዋወላችሁ ቁጥር 1 ሰአት እና ከዛ በላይ በስልክ ልታወሩ ትችላላችሁ🤔 አመሰግናለሁ🙏
Feb 06, 2026ወንድ ልጅ ከማይወዳት ወይም ከማትመቸው ሴት ጋር አንድ ደቂቃ መቀመጥ አይችልም ሴት ግን ጥቅም የምታገኝበት ሰው ከሆነ እድሜ ልኳን አብራው ትኖራለች
Feb 06, 2026