Goodman229
#technology
ፋይዳ ላይ ኢትዮጵያ የሚለው ማንነታችን ብቻ አይደል ይጻፋል የተባለው ? ትናንት የሆነ ሰው ፋይዳ በጀርባው ከኪዋአር ኮዱ ጎን የክልል ስም ተጽፎበት አየሁ ። ምን ማለት ነው? የትውልድ ቦታ ነው ? ያወጣሁበት ቦታ ወይስ የምኖርበት ቦታ የሚጻፈው እዛ ጋ?
Feb 04, 20262 engagements
ፋይዳ ላይ ኢትዮጵያ የሚለው ማንነታችን ብቻ አይደል ይጻፋል የተባለው ? ትናንት የሆነ ሰው ፋይዳ በጀርባው ከኪዋአር ኮዱ ጎን የክልል ስም ተጽፎበት አየሁ ። ምን ማለት ነው? የትውልድ ቦታ ነው ? ያወጣሁበት ቦታ ወይስ የምኖርበት ቦታ የሚጻፈው እዛ ጋ?
Feb 04, 2026የምትኖርበት ቦታ ነው ሚፃፍ
Feb 05, 2026የመኖሪያ አድራሻ ነው የሚፃፈው
Feb 05, 2026