#education
ሰላም ወንድም እህቶቼ እኔ ጋ ብቻ ነዉ ይሄ ነገር በጣም Grade ለማሰተካከል እጥራለዉ ግን ጭራሽ እየወረደ ነዉ ምንድነዉ መፍትሄዉ ቸበላሽቶባችሁ ያስተካከላችሁ ካላችሁ በምን አይነት አጠናን መንገድ ነዉ ያስተካከላችሁት ?
Feb 04, 20261 engagements
ሰላም ወንድም እህቶቼ እኔ ጋ ብቻ ነዉ ይሄ ነገር በጣም Grade ለማሰተካከል እጥራለዉ ግን ጭራሽ እየወረደ ነዉ ምንድነዉ መፍትሄዉ ቸበላሽቶባችሁ ያስተካከላችሁ ካላችሁ በምን አይነት አጠናን መንገድ ነዉ ያስተካከላችሁት ?
Feb 04, 2026Doing questions before exams helps.
Feb 08, 2026