#other
Guys can some one help me? My father serve the Government for 8 years as a Military during the derg regime, my Question is can get he ጡረታ? ከቻለ ምን ምን ማሟላት አለበት? ጥያቄውንስ ለማን ነው ሚያቀርበው? እሱ አሁን ላይ መንቀሳቀስ ስለማይችል ሕጋዊ ውክልና ወስጄ ጉዳዩን ላስፈፅምለት ፈልጌ ነበር ነገር ግን ከምን እንደምጀምር አላውቅም እባካችሁ አግዙኝ ሁሌ ቤት በገባው ቁጥር ይህንን ጉዳይ እያነሳ እኔ ጋ መጨቃጨቅ አብዝቷል
Feb 04, 20262 engagements