ሰላም እንዴት ናቹ ሀሳብ share አርጉኝ እስቲ🙏 በጣም የማፈቅረው ፍቅረኛ ነበረኝ በእሱ የቅናት እና በጣም ተቆጣጣሪ በዛ ላይ ያለምንም ምክንያት የሚያኮርፍ ሰው በቅናት የተነሳ የት እንደሆኩ በፎቶ መላክ አለብኝ ብቻ ብዙ ስለሆነ እና በብዙ ምክንያት ያው እኔም ፍፁም አይደለሁም በአንዳንድ ምክንያት ከ3 አመት በኃላ ተለያየን አሁን ከተለያየን 7 ወር ሆኖናል ግን አሁን ለመመለስ አሰብኩ ባህሪውን ካስተካከለ እና ደሞ ሁለትችንም ከተለያየን በኃላ ወደ ሀይማኖት ቅርብ ሆነናል የሰንበት ትምህርት ወይም course እየተማርን ነው እና ምን ላርግ ያው ባህሪው ከባድ ነው ግን ሰው አይደል መስተካከል ከቻለ ብዬ ነው ....
Feb 04, 2026Ahun satgabu endezih kahone stgabu liseklish yichilal
Feb 04, 2026