#relationships
እኔና እጮኛዬ እግዚአብሔር ከፈቀደ በቅዱስ ቁርባን ልንጋባ አስበናል ምንም program አንፈልግም ግን እንዴት ነው ሂደቱ ንሰሃ መግባቱ ውጪ ሂደቱን ምታውቁ 🙏🙏🙏🙏
Feb 03, 20262 engagements
እኔና እጮኛዬ እግዚአብሔር ከፈቀደ በቅዱስ ቁርባን ልንጋባ አስበናል ምንም program አንፈልግም ግን እንዴት ነው ሂደቱ ንሰሃ መግባቱ ውጪ ሂደቱን ምታውቁ 🙏🙏🙏🙏
Feb 03, 20261.በቅድሚያ ከንስሐ አባታችሁ ጋር አውሩ እና ንስሐ ግቡ 2. ሽማግሌ ካልተላከ ላኩ 3. አጥቢያ ቤ/ክ ሄዳችሁ የምትጋቡበትን ቀን ጠቅሳችሁ ደብዳቤ በማስገባት አናግሩ 4. ለሰርጉ ዕለት ምንም Program ባይኖርም ቆርባችሁ ስትወጡ ቁርስ እና ቤት ስትገቡ ምሳ ስለሚያስፈልግ እሷን ተነጋግራችሁ አስተካክሉ 5. የቤ/ክ የጋብቻ ስርዓት እና አንዳንድ ነገሮችን ለማወቅ ሞክሩ 6. መልካም ጋብቻ ብሮ🥰
Feb 04, 2026እድሚያቹህ ስንት ነው ግን 25 ሚደርስ አይመስለኝም
Feb 03, 2026