በዲግሪ የሚወጡ ሁሉ ማለት ባይቻልም ብዙ የመንግስት እና የግል ድርጅት ስራወች የመመረቂያ ነጥብ የሚጠይቁት ከፍተኛ ነዉ። የተሻለ ዉጤት ያለዉ ሰዉ በሙያዉ የተሻለ ዕዉቀት እንዳለዉ ይታሰባል ልክ ናቸዉ። ግን መንግስት 2:00 ነጥብ ካለዉ ብቁ ነዉ ብሎ አስመርቋል ታዲያ ለምን ዝቅ ያለ ዉጤት ያላቸዉ ሰወች ይጉላላሉ ወይም መንግስት ከነአንድያዉ ከ3:5 በታች ያለዉ ሰዉ ሴሚስተር እንዳይቀጥል ይደረግ። እንጅ ሰዉ ዕድሜዉን አባክኖ ተመርቆ ወጥቶ እንደ ቆሻሻ ተመርጦ መጣል የለበትም ወይ ለፈተና ይቅረብ እና በፈተና ይዉደቅ። ምን ሀሳብ አላቹ? 🙏🙏
Feb 03, 2026Lek nw lek nw betekekel
Feb 03, 2026