ጋይስ ቶሎ በሉ ማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቭዥን ተመልከቱ ! ! እኔ የምለው በዚኽ ላይ ግን በሥርዓተ ተክሊል ከተፈጸሙት ተጋቢዎች ውስጥ 80በመቶ የሚኾኑት ፍቺ እንደፈጸሙ ታውቃላችኹ ?
Feb 02, 2026Because they are married for the sake of 'teklil' not love.
Feb 02, 2026ጋይስ ቶሎ በሉ ማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቭዥን ተመልከቱ ! ! እኔ የምለው በዚኽ ላይ ግን በሥርዓተ ተክሊል ከተፈጸሙት ተጋቢዎች ውስጥ 80በመቶ የሚኾኑት ፍቺ እንደፈጸሙ ታውቃላችኹ ?
Feb 02, 2026Because they are married for the sake of 'teklil' not love.
Feb 02, 2026mtsm. . .ደግሞ እኮ ተክሊሉም አይቅር የዓለሙም አይቅር ነው ነገሩ . . . እኔ አኹን ለራሴ እየፈራው ነው ።እሱ ያውጣኝ !
Feb 02, 2026Statistics yagegnehbetn be mereja eskalaskemetk dres zmblo mawrat tru adelem
Feb 02, 2026Lalkew neger masreja akriblen new yetbalkew. Esun ltakerb alchalkm.. u started another topic. Ahunm masreja keleleh please don’t reply to me.
Feb 02, 2026https://youtu.be/KGyti2_D4GE?si=Eu2HjDePpHOGDjLa
Feb 03, 2026ጋብቻ ሲፈርስ ሃገር ትፈርሳለች ! ባልተቀደሰ ጋብቻ የተቀደሰ ትውልድ አይኖርም ! ሃገርንና ቤተክርስቲያንን ለመታደግ ትዳራችን ላይ መሥራት የግድ ነው ! . . ለምንድነው ማግባት የምንፈልገው ? ? በሥርዓት ልናስብበት የሚገባ ጥያቄ ነው ! ኹለቱም አንድ ሥጋ ይኾናሉ ማለት ምን ማለት ነው. . .
Feb 02, 2026ምንድነው የፕሮግራሙ ስም YouTube lay search enargew
Feb 02, 2026ወቅታዊ ጉዳይ ! ! አኹን አልቋል እንዳልከው ዩቲዩብ ላይ እዩት
Feb 02, 2026አትቸኩል ሰማሁት የሚለው ከ80% ከተፉቱት ውስጥ በስርዓተ ተክሊል የተጋቡም እንዳሉበት ነው የተናገረው። በዛ ላይ ስርዓተ ተክሊሉ ጥያቄ የሚነሳበት ሆኖ
Feb 03, 2026