Jo_naz159.5
#health
hi guys ወደ 8 ዓመት የቆየ የወገብ ህመም አለብኝ ብርድ መቶኝ የጀመረኝ ማለት ነዉ። እና ብዙ ጊዜ አያመኝም ነበር። አሁን አሁን ግን በቃ ረጅም ሰዓት ጎንበስ ማለት አልችልም (like ሰዉ ማስተናገድ አይነት ስራዎች) ከበድ ያለ እቃ ማንሳትም እንደዛዉ። እና ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከዚህ ህመም ሊገላግለኝ ሚችል ነገር ጠቁሙኝ እስኪ። ከዚህ በፊት ፍል ዉሃ ማሳጅ ሞክሬ ነበር አንባሳደር ያለዉ ጋ
Feb 02, 202610 engagements