#business
ጥያቄ እና ትብብር ከድሬ እቃ እያመጣችሁ የምትሰሩ ሰዎች 1, መቼ ሄዳችሁ መቼ ትመለሳላችሁ 2, ባቡር ደርሶ መልስ ትኬት በተመሳሳይ ቀን ነው የምትቀቆርጡት ወይስ ሌላ የተሻለ መንገድ አለ ? 3, አንድ ሰው የተለያዩ አይነት እቃዎችን ሁሉንም አንድ አንድ ፍሬ አድርጎ ባቡር ውስጥ ቢገባ የመወረስ እድል አለው ካልሆነም የተሻለው አማራጭ ምንድነው 4, አንፃራዊ ርካሽ የሚባሉት የገበያ ቦታዎች የት ናቸው በተጨማሪም ለሙከራ እንደሚሄድ ሰው የምትሰጡኝ ምክር እና ጥቆማ ካለ በኮሜንት አሳዉቁኝ። ለምትሰጡኝ ምላሽ ከወዲሁ ምስጋና አቀርባለሁ
Feb 02, 20262 engagements