#business
ሰላም በያላቹሁበት ; እባካቹሁ በየ እምነታቹ ብያቹኋለሁ በቅንነት ሀሳባቹሁን አጋሩኝ : 500,000 ብር የሚያወጣ እቃ አለኝ እና እሱን ሽጨ በዚህ ብር ምን አይነት ስራ ልጀምርበት አደራ በቅንናት ሀሳባቹሁን አጋሩኝ
Feb 02, 20266 engagements
ሰላም በያላቹሁበት ; እባካቹሁ በየ እምነታቹ ብያቹኋለሁ በቅንነት ሀሳባቹሁን አጋሩኝ : 500,000 ብር የሚያወጣ እቃ አለኝ እና እሱን ሽጨ በዚህ ብር ምን አይነት ስራ ልጀምርበት አደራ በቅንናት ሀሳባቹሁን አጋሩኝ
Feb 02, 2026Ene ላሻሽጥ እና ከገዢው ኮሚሽን ልቀበል ብሮ
Feb 02, 202620/30 ebs lay😁
Feb 02, 2026Malet ??
Feb 02, 2026Ke hager wuta dubai menamn ezi yalehn nw yemtataw
Feb 02, 2026Bka lza nw bro
Feb 02, 2026Bajaj gezete shekela jemera
Feb 02, 2026