ሻሎም እንደምን አላችሁ እስኪ ዛሬ ደግሞ ስለ ፍቅር እናውራ.. As most of we know the xtian's god is always claimed as all loving ምናምን ግን bible ስታነቡት የምታገኙት አካል ሌላ ይሆንባችኃል.. You xtians have you ever raad this verse? የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እስራኤል ከግብፅ በወጡ ጊዜ በመንገድ እንደ ተዋጉ በእስራኤል ላይ ክፉ ያደረጉትን አማሌቃውያንን ዛሬ እበቀላለሁ። አሁንም ሄደህ አማሌቅንና ኢያሬምን ምታ፤ ያላቸውንም ሁሉ ፈጽመህ አጥፋ፤ ከእነርሱም የምታድነው የለም። አጥፋቸው፤ መከራም አጽናባቸው፤ የእነርሱ የሆነውን ሁሉ አጥፋ፤ ለያቸውም፤ አትማራቸውም፤ ወንዱንና ሴቱን፥ ብላቴናውንና ሕፃኑን፥ በሬውንና በጉን፥ ግመሉንና አህያውን ግደል።” ( 1 Samuel 15:3) ህጻናቶች ሴቶችን እንዲሁም እንሰሳትን ሆን ብሎ በወታደሮች እንዲገደሉ ማድረግ እንዴት ነው ፍቅር የሆነው? ከእንደዚክ አይነት ስራዎች እንደሰው ልጅ ምንድነው የምንማረው?
Feb 02, 2026እግዚአብሔር እውነተኛ ፈራጅ ነው ሁልጊዜ አይቆጣም ባትመለሱ ግን ሰይፉን ይመዛል የሚለውንስ አላየክውም? ደግሞም የእሱን ፍርድ በሰው አዕምሮ አይመረመርም
Feb 02, 2026