#society
ሰላም ሰዎች የሆነ ሰው እናታችሁ ከሞተች በኃላ ቢያንስ ከአንድ አመት በኃላ ስጦታ ብሎ የእናንተን እና የእናታችሁን ፎቶ ያለበት ስጦታ ቢሰጣችሁ ምን ይሰማችኃል ?? ታዝናላችሂ ወይስ ምን ይሰማችኃል መልሱልኝ እባካችሁ By: ኢትኤል
Feb 02, 20266 engagements
ሰላም ሰዎች የሆነ ሰው እናታችሁ ከሞተች በኃላ ቢያንስ ከአንድ አመት በኃላ ስጦታ ብሎ የእናንተን እና የእናታችሁን ፎቶ ያለበት ስጦታ ቢሰጣችሁ ምን ይሰማችኃል ?? ታዝናላችሂ ወይስ ምን ይሰማችኃል መልሱልኝ እባካችሁ By: ኢትኤል
Feb 02, 2026Mastawesha newko des yilal
Feb 02, 2026Why our feeling? I feel what I feel and u feel what u feel
Feb 02, 2026Idk bicha something is off trum metfom asbo lihon yichlal it depend on yalachun ginugninet ina why they gave you. Trust ur gut
Feb 02, 2026Egna bemnenegrh meseret wstehn endisemah ltaregew new?
Feb 02, 2026