🍁8
#education
wassup y'all 👋 accounting degree በdistance እየተማርኩ ነበር እና distance መሆኑ ስራ ቅጥር ላይ ምናምን ጉዳት ይኖረዋል?
Feb 01, 20269 engagements
wassup y'all 👋 accounting degree በdistance እየተማርኩ ነበር እና distance መሆኑ ስራ ቅጥር ላይ ምናምን ጉዳት ይኖረዋል?
Feb 01, 2026ችግር የለውም as long as Exit exam ካለፍክ/ካለፊሽ... ነገር ግን አንዳንድ የ መንግስት ተቋማት ye distance አይቀጥሩም
Feb 02, 2026don't worry just make sure you have a good GPA and knowledge
Feb 02, 2026gpa...like ke sint belay?
Feb 02, 2026ዘንድሮ አላቅም ወደፊት ግን ስራ በdistance ወፍ የለም
Feb 02, 2026how?
Feb 02, 2026ጊዜው የእናንተ ነው ብቻ እውቀቱ እና ጥሩ GPA ስራ እንጂ ባንኩ በሙሉ የእናንተ ነው😀
Feb 02, 2026