Anpnymous233
#music
አሁን በውስጤ 'ምን አረግኩላት' የሚለውን የጥበቡ ወርቅዬ ስንኝ እያልኩት ነው፣ ለምን ይመስላችኋል ?
Feb 01, 20265 engagements
አሁን በውስጤ 'ምን አረግኩላት' የሚለውን የጥበቡ ወርቅዬ ስንኝ እያልኩት ነው፣ ለምን ይመስላችኋል ?
Feb 01, 2026Nuro silekebedeh 🤔
Feb 02, 2026እንዲህ ምትላት ሴት ካለችህ እድለኛ ነህ😊 ደሞ ምን አረኩዋት የሚለውን ከመዝፈን ይጠብቅህ 🙏😁!
Feb 02, 2026