ወደ አፈር
Feb 01, 2026ወደ አፈር
Feb 01, 2026ገነት ድብን አርጌ ገባለሀሐ በኢየሱስ አዳኝነት ስላመንኩ
Feb 01, 2026ጥርጥር የለኝም ወደ አባቴ ነው ምሄደው። “ስለዚህ ከእንግዲህ ወዲህ ልጅ ነህ እንጂ ባሪያ አይደለህም፤ ልጅም ከሆንህ ደግሞ በክርስቶስ የእግዚአብሔር ወራሽ ነህ።” — ገላትያ 4፥7
Feb 01, 2026Yes🙏
Feb 01, 2026እንደ ስራችንማ ከሆነ ቀጥታ ሲኦል ነው ግን በፈጣሪ እዝነት ወደ ገነት
Feb 01, 2026ፈጣሪ ያውቃል
Feb 01, 2026To hell, but may His mercy be upon me, hypothetically, if I go to Heaven.
Feb 01, 2026Depends on our overall beliefs n works🤷
Feb 01, 2026Manim ayawkim.
Feb 01, 2026ስንተኛ እንኳ የት እንደምንሄድ አናውቅ::
Feb 01, 2026ጌታ እየሱስን የነፍሴ አዳኝ ስለሆነ ወደ ገነት ነው ነብሴ ምትሄደወሰ። እናንተስ ጌታ እየሱስን ተቀብላችዋልን!?
Feb 01, 2026U just seize to exist, no heaven or hell, no Valhalla mnamn BS people keep deluding themselves with
Feb 01, 2026Salweled yeneberkubet bota
Feb 01, 2026Satweled befit yet neberk?
Feb 01, 2026wedebet
Feb 01, 2026Wode mekabir
Feb 01, 2026"ኢየሱስ መድሀኒቴ ጌታዬ፣ አዳኜና ወዳጄ፣ ብርሀኔና መንገዴ፣ ህይወቴና ጤናዬ፣ አንተን ለሚወዱህ እና ለሚያገለግሉህ ሁሉ ክብር እና ጸጋ ነህ! አንተ ሕያው እና እውነተኛ አምላኬ ነህ፣ ቅዱሱ አባቴ፣ የዋህ እና ደግ ጌታዬ፣ ታላቁ ንጉሤ፣ መልካሙ እረኛዬ፣ ብቸኛ መምህሬ፣ ሁሌም ከጎኔ የሆንክ ብርቱ ረዳቴ፣ በጣም የምወደው እና በጣም ቆንጆው ባለቤቴ፣ እውነተኛ እና ሕያው እንጀራዬ፣ የዘላለም ሊቀ ካህኔ፣ መሪዬ ፣ እውነተኛ ብርሃኔ፣ ትክክለኛ መንገዴ፣ ምርጥ ጥበቤ፣ ቅዱስ ደስታዬ፣ ያልተነካ ንፅህናዬ፣ እርቅና ሰላሜ፣ፅድቄና ቅድስናዬ፣ አስተማማኝ መድህኔ፣ በጣም የምፈለገውና የምሻው ውድ ርስቴ፣ የእኔ ዘላለማዊ ጤንነቴ፣ የእኔ ወሰን የሌለው ምሕረት፣ የእኔ የማይበገር ትዕግስት፣ የእኔ ነውር የሌለበት መሥዋዕት፣ የእኔ ፍጹም ቤዛዬ፣ የተረጋገጠ ተስፋዬ፣ የእኔ ሁለንተናዊ በጎነቴ፣ ከሙታን መነሣቴ፣ የእኔ የዘላለም ሕይወት፣ ለዘላለም ፍሰሀዬ እና አስደናቂ እይታዬ ነህ። በአንተ ዘንድ እንድሄድ፣ ወደ አንተ እንድመጣ፣ በአንተም ውስጥ እንዳርፍ እለምንሃለሁ። እንተ መንገድና እውነት ሕይወትም ነህ በአንተ ካልሆነ ወደ አብ የሚመጣ ማንም የለም (ዮሐ 14፡6)። አንተ፣ አንተን ራሱ፣ ነፍሴ የምትፈልገው እና ከልብ የምትመኘው፣ የኔ ጣፋጭ፣ የምወደው ብቸኛው ጌታዬ ነህ።" https://t.me/thetheologians https://t.me/thetheologians
Feb 01, 2026Ay Christianoch tigermugnalachu wend lij eyamelekachu genet new migebaw tlalachu mechem mechem jenet agebum be eyesus amnachu
Feb 02, 2026Well.. it's like changing places.. or any change.
Feb 01, 2026ስሄድ ልንገርሽ
Feb 01, 2026