#relationships
አረ ወገን መላ በሉኝ ፀጉሬን ቅርፅ ሳስወጣ ሽፍ ይላል እንደ ሽፍታ ጭርት ሚመስል ነገር ነው ደሞ ቅርፅ ሳስወጣ ነው እንደዛ ሚሆነው ምንድነው መፍትሄው እባካቹ እርዱኝ
Feb 01, 20266 engagements
አረ ወገን መላ በሉኝ ፀጉሬን ቅርፅ ሳስወጣ ሽፍ ይላል እንደ ሽፍታ ጭርት ሚመስል ነገር ነው ደሞ ቅርፅ ሳስወጣ ነው እንደዛ ሚሆነው ምንድነው መፍትሄው እባካቹ እርዱኝ
Feb 01, 2026ቅርጽ አለማስወጣት!🤭
Feb 01, 2026ስትቆረጥ ማሽኑን ዲስኢንፌክት እንዲያርገው እና ምላጭ እንዳይጠቀም ንገረው ለውጡን ታየዋለህ። 🙌
Feb 02, 2026Eshi አመሰግናለው
Feb 02, 2026